ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ የሠራተኞቹ ደምብ ልብስና ጫማ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

የጨረታ   ማስታወቂያ
ቅዱስ   ፍሬምናጦስ  አባ  ሰላማ ከሣቴ   ብርሃን መንፈሳዊ  የሠራተኞቹ ደምብ ልብስና ጫማ  አወዳድሮ  ማግዛት  ይፈልጋል::
ስለዚህ
1 የ 2006 ዓ/ም  ግብር የከፈለና ዓመታዊ  የስራ ፍቃድ  ያሳደሰ::
2 በጨረታዉ   መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30.00 /ሳላሳ ብር መክፈል መዉሰድ  ይችላል::
3 ጨረታዉ  ከታሕሳስ  2/2007 ዓ/ም   ጀምሮ እስከ  ታሕሳስ  11/2007 ዓ/ም  6:00( ስድስት ሰዓት ) ድረስ የሚቆይ ሆኖ  የተሞላዉ የጨረታ   ሰነድ  ኦርጀናልና  ኮፒ   ለየብቻዉ በሁለት  ፖስታ   የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል::
4 ተጫራቶች    የጨረታ   ሰነድ   ከመከፈቱ በፊት  ጨረታ ማስከበሪያ   2%  የባንክ  ቢድ ቦንድ  በሲፒኦ  ማስያዝ   ይኖርባችዋል     ጥሬ  ገንዘብ ግነ ማቅረብ  አይፈቀድም::
5 ጨረታዉ የሚዘጋዉ  ታሕሳስ  11/2007 ዓ/ም    ከቀኑ   6:00( ስድስት ሰዓት )  ሲሆን  ጨረታ የሚከፈተዉ   ደግሞ   ታሕሳስ  11/2007 ዓ/ም    ከቀኑ   9:00   ይሆናል::
6 አሸናፍዉ  ከተገለፀበት ጀምሮ   በሁለት   ቀናት  ዉስጥ   10%  የጨረታ  ማስከበሪያ  ስፒኦ  ማስያዝ ይኖርበታል::
7 ለተጨማሪ ማብራሪያ   0344-41-99- 76    ወይም  0938805789  ደዉለዉ  መጠየቅ  ይችላሉ ::

ማሳሰቢያ        

ኮሌጁ   የተሻለ አማራጭ   ካገኘ  ጨረታዉነ  በሙሉም   ሆነ   በከፊል   የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ    

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo