መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በኣዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ ለድህረ ሽያጭ አገልግሎት መሸጫ የሚዉል የህንፃ ግንባታ ዲዛይን የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልጉ በዲዛይን የማማከር አገልግሎት ብቃት ያላችሁ ደረጃ 3 እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::