በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ y 11ኛ ክ ጦ/ር ግዥ ዴስክ ለ 2012ዓ/ም በጀት ዓመት ኣጎልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፅቱን የቲቶሪያል ትምህርት ማሰተማር የሚፈልጉ ኣሰተማሪዎች በዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል