መድሃኒት ኣቅራቢ ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች / የመኪና ጎማ ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸዉ የሸልፊ መደርደርያ መስትዋቶች /በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመድሃኒት ኣቅርቦት ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመጠቀሚያ ጊዜዉ ያለፈበት መድሃኒት ለማስወገድ የማስወገድ ጉድጓድ በመቀለ ከተማ ዓዲ ቆሎመይ በሚጠራዉ የከተማዉ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል