መድሃኒት ኣቅራቢ ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች / የመኪና ጎማ ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸዉ የሸልፊ መደርደርያ መስትዋቶች /በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መድሓኒት ኣቅራቢ ኤጄንሲ

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 ተጫራቾች የማይመለስ የጨረታ ሰነድ በ ቅርጫፍ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 111 በብር 50 በመግዛትና ሰነዱን በመሙላት ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 07 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ እስከ መጋቢት 18ቀን 2012ዓ/ም በታሸገ ፖስታ ፌርማና የስልክ ቁጥር በመፃፍ መስራቤታችን በሚገኝዉ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅበታል

3 የጨረታ ማስከበርያ ብር 5000.00 በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ኣንድ ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ኣይችልም

5 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ/ም ሰዓት 11፡30

6 ጨረታዉ መጋቢት 21 ቀን 2012ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተግኝበት ይከፈታል

7 ለጨረታዉ የቀረቡት እቃዎች ኣይነትና ብዛት ድርጅታችንን ቅጥር ግቢ በኣካል በመምጣት ማየት ይቻላል

8 ኣሸናፊዉ ያሸነፈዉ እቃ ከ ፅ/ቤታችን በራሱ ትራንስፖርት ማጓጓዝ መዉሰድ ይኖርበታል

9 ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ከገኝ ጨረታዉ ኣይገደድም

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 40 03 60/03 44 40  20 29 /03 44 40 06 63

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo