የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክሉ እና ዘርኡ አብረሃ አትክልትና ፍራፍሬ እርሻ ልማት ሕ/ሽ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 መሠረት የተረከበውን ሞዴል NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ኣትክልትና ፍራፍሬ እርሻ ልማት ሕ/ሽ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን በኣዋጅ ቁጥር 97/90፡ 98/90 እና 216/92 መሠረት የተረከበዉን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተዉን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ወ/ሮ ኣኽበረት ገ/ፃዲቕ በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ ባሕሪ ሰላም ኣከባቢ የሚገኝዉዉና 600 ሄክታር የሰሊጥ እርሻ ልማት ማቓቃምያ /ማስፋፍያ ከኢ/ያ ልማት ባንክ የወሰዱትን ብድር ገንዘብ ወቅቱን ጠብቀዉ ተመላሽ ባለመድረጋቸዉ ምክንያት የ 30 ቀን ሕግ ማስጠንቀቅያ ተሰጥዋቸዉ መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ በኣዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሐራጅ እርምጃ መዉሰድ ያስእለዉ ዘንድ ፕሮጀክቱ በጊዚያዊነት በመረከብ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የሓራጅ ማስታወቅያ ኣዉጥቶ የነበረ ሲሆን በሃገሪቱ በተከሰተዉ ኮረና ባይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሓራጅ ስነ-ስርዓቱ ተሰርዛል ስለሆነም በቀጣይ የሓራጅ ሂደት እንደሚከናወን ድረስ የእርሻ መሬቱን በማከራየት ገቢዉ ከተበዳሪዉ ዕዳ እንዲቀነስ ለማድረግ እንዲችል የኣንድ የምርት ዘመን ማለትም ለ 2012/2012 የምርት ዘመን ብቻ ማከራየት ይፈልጋል