ወ/ሮ ኣኽበረት ገ/ፃዲቕ በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ ባሕሪ ሰላም ኣከባቢ የሚገኝዉዉና 600 ሄክታር የሰሊጥ እርሻ ልማት ማቓቃምያ /ማስፋፍያ ከኢ/ያ ልማት ባንክ የወሰዱትን ብድር ገንዘብ ወቅቱን ጠብቀዉ ተመላሽ ባለመድረጋቸዉ ምክንያት የ 30 ቀን ሕግ ማስጠንቀቅያ ተሰጥዋቸዉ መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ በኣዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሐራጅ እርምጃ መዉሰድ ያስእለዉ ዘንድ ፕሮጀክቱ በጊዚያዊነት በመረከብ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የሓራጅ ማስታወቅያ ኣዉጥቶ የነበረ ሲሆን በሃገሪቱ በተከሰተዉ ኮረና ባይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሓራጅ ስነ-ስርዓቱ ተሰርዛል ስለሆነም በቀጣይ የሓራጅ ሂደት እንደሚከናወን ድረስ የእርሻ መሬቱን በማከራየት ገቢዉ ከተበዳሪዉ ዕዳ እንዲቀነስ ለማድረግ እንዲችል የኣንድ የምርት ዘመን ማለትም ለ 2012/2012 የምርት ዘመን ብቻ ማከራየት ይፈልጋል

ባንኪ ልማት ኢትዮጵያ

1 ተጫራቾች ለኣንድ ሄክታር የሚከራዩበት ዋጋ ቫት ጨመሮ በፅሑፍ በመግለፅ ለጨረታ ያቀረቡትን የጠቅላ ሄክታር ዋጋ ¼ ስፒኦ ጋር በስም በታሸገ እንቨሎፕ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በኢ/ያ ልማት ባንክ ሑመራ ቅርንጫፍ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸዉ

2 ጨረታዉ ሰኔ 16 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ሰኔ 17 ቀን 2012ዓ/ም ከጣቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ሑመራ ቅርንጫፍ ይከፈታል

3 የጨረታዉ አሸናፊ ያስያዘዉ ስፒኦ ከጨረታ ዋጋ ጋር የሚያታሰብለት ሲሆን በጨረታዉ የተሸነፊ ተጫራቾች ያስያዙትን ስፒኦ ወድያዉኑ ይመለስላቸዋል

4 የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ጨረታዉን ከሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት

5 ተጫራቾች ያላቸዉን የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ ማቅረብ ኣለባቸዉ

6 ባንኩ የተሻ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 41 90 16 03 42 48 00 60

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo