ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች እቃዎች በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር በመቀልና በኣከሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ ግንበታዎች ለማሰራትናእንዲሁም የተላያዩ ቅርፃ ቅርፅችና ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሆኔታ ለመሸጥ ተጫራቾች ይጋብዛል ህጋዊ ንግድ ፈቃድ

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ :ብረትና ኬብሉ የተፈታ ድራም እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ መ/ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

በትግራይ ብክልላዊ መንግስት የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት ያማሉ ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር ሎጂስቲክ ዋና መምሪያ የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናስ መቀሌ ኮሪደር ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላኪያ ሚንስተር የሰሜን የ20ኛ ዕዝ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ለኮንስትራክሽን ግንባታ አገልግሎት የሚዉል በሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳዲሩ መግዛት ይፈልጋል