በሃገር መከላኪያ ሚንስተር የሰሜን የ20ኛ ዕዝ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ ለኮንስትራክሽን ግንባታ አገልግሎት የሚዉል በሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳዲሩ መግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ
  1. የኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉሉ ማቴሪያሎች
  2. ለቤት ግንባታ የሚዉሉ ግብኣቶች
  3. ቧንቧ ዕቃዎች
  4. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

ከላይ የስራ ዘርፍ ለተሰማራችሁ የታደስ ንግድ ፈቃድ : የ2008 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆናችሁ :የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና አቅራቢ መታወቂያ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸዉ ትራንስፖርት ዓድዋ ዓዲበራኽ ካምፕ ማቅረብ የምትችሉ የጨረታዉ ዝርዝር መምሪያና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከመጋቢት 8/7/2008 ዓ/ም እስከ መጋቢት 22/7/2008 ዓ/ም ዘወተር ሰዓት ከዓድዋ ዓዲበራኸ ካምፕ በሚገኘዉ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ መዉሰድ ትችላላችሁ ጨረታዉ መጋቢት 23/7/20008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን በ5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል መስሪያቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ሆነ በሙሉ የመሰረዝ እና ከሚገዛበት ጠቅላላ 20% ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነዉÂ

ስልክ 034 8409416

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo