መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ መስፈርት

1Â Â ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና የ2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::

2Â ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀትÂ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ Â እስከ 29/03/2016 እ.ኤ.አ 8:00 መቐለ ዋና መስራያ ቤት ለዙሁ ተብሎ በተዘጋጀÂ የጨረታ ሳጥንÂ Â ማስገባት ይኖርባችዋል::

3Â ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ CPO ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::

4 ጨረታዉ 29/03/2016 እ.ኤ.አ ከሳት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶችÂ ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤትÂ በሚገኝÂ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል ::Â ቢሮ ወይምÂ ከአዲስ አበባÂ ቅርንጫፍÂ ቢሮÂ መዉሰድ ይችላል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :ይህ ካልሆነÂ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳልÂ ::

6Â Â ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መውረጃ ያካተተ ያጠቃለለ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዠዣ ከደረሳቸዉ ቀንÂ ጀምሮ5 - 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድምÂ ::

8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነÂ በክፊል የመሰረዝÂ መብቱÂ በህግÂ የተጠበቀ ነዉ::

                         አድራሻ

       መቐለ                                አዲስ አበባ                                                     Â

ስልክÂ 00251, 0344440248/09147085Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â ስልክ 00251, 116298563

ፋክስÂ 00251, 344406225Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â ፋክስ Â Â Â Â 00251, 116298560Â Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo