በትግራይ ብክልላዊ መንግስት የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት ያማሉ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

Â

1 ተጫራቾች የዘመኑ የግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያስደሱ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርትፊኬት በአቅራቢንት የተመዘገቡበት ማስረጃ የታህሳስ ወር 2008 ዓ/ም ቫት የተፈለበት /ዲክለሬሽን/ ማቅረብ አለበት

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 16,000 (ኣስራ ስድስት ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO በኢትዩጰያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ ከታወቁ ባንክች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ጨረታዉ መከፈቱ በፊት ማቅረብ ማስያዝ አለባቸዉ

4 የተዘጋጀዉ የተጫታቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 (ኣምሳ ብር) በመክፈል ከትግራይ ክልል ገቢዎች ልማት ባለስልጣን የግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ ሂደት በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ወጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማዘገጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 13/07/2008 ዓም ጀምሮ እስከ 27/07/ 2008 ዓም በስራ ሰዓት በኣካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በማሰገባት መወዳደር ይቻላል

5 ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 27/7/2008 ዓ/ም ከሰዓት በፊት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 27 07 2008 ዓም 800 ሰዓት በሃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት በትግራይ ገቢዎች ልማት ቢሮ ይከፈታል

6 በላስልጣኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻችን

መቐለ ዓዲ ሓቂ የጦር ጉዳተኞች ማሕበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4/5 በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገበ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት በስል ቁጥር 0344401875 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo