የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የግብርና ልማት መገልገያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የማጋጋዣ አገልግሎት /ትራንስፖርት፡ ሎት 2 የእርሻ መሣሪያዎች ፡ሎት 3 ጋብዮን፡ ሎት 4 የመስኖ መሣሪያዎች ፡ ሎት 5 ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር በወርዒ ለከ ወረዳ ዕዳጋ ሓሙስ ቀበሌ አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማሰራት የፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ የግል ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮች ፣ፋክስ ማሽኖች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ አክሱም ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱት ኤልክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ የ 4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ መቀለ ኮሪደር ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል