1 በመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ዉስጥ በተርሚናል ፊት ለፊት የሚገኘዉ ሰፊ ክፍት ቦታ በራሰቸዉ ወጪ ገንብተዉ መዝናኛዉ ለማላት ፍላጎት ያለቸዉ ማለትም
- ለሚጫረቱበት የተደሰ ንግድ ፍቃድ
- የዓመት ግብር የከፈሉበት ማስረጃ
- የግብር ከፋይነት ማስረጃ
- የቫት ሰርተፊኬት ተመዝጋቢ የሆኑ መሰረታዊ መመዘኛዎች በህጉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 ሲሆን እንዲሆም
2 በመቐሌ በአክሱም ኤርፖርቶች የሚገኘዉ የትራንስፎርም ብዛት ያላቸዉ ጎድጎዶች ለመገንባት ከዚህ በታች መሰረታዊ መመዘኛዉን የምታማሉ ተጫራቾች ማለትም
- የግንባታ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቲን ተመዝጋቢ የሆኑ
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- ደረጃ 8 እና ከዚህ በታች ብቃት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
- የጨረታ ማስከበሪያ ደግሞ የኢትያ ብር 4000 ኣራት ሺ ብር
3 የገለገሉ የታለያዩ እቃዎችና አዳዲ ቅርፃቅርፅ ማለትም
- ማንኛዉም ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ይሁን ግለሰብ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላል
- ማንዓኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/BiD Bond/ ብር 2000 በማስያዝ መጫረት እንደሚችሉ እየገለፅን
4 የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር በአክሱም ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 እና 8 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ 3ቱ ጨረታዎች ከመጋቢት 16 ቀን 2008 ዓ/ም እሰከ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓም 4:00 ድረስ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በኤርፖርት በተዘጋጁ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የዋጋ ማቅረብያ ሰነዳችሁን ማስገባት ይችላሉ
5 3ቱ ጨረታዎች ጨረታ የሚከፈተበት ቀን ጨረታ ተራ ቁጥር 1 መጋቢት 26 ቀን ከጥዋቱ 4:30 ጨረታ ተቁ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ጨረታ ተቁ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል
5 ድርጅቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉእ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ በሚከተለዉ የስልክ ቁጥር ደዉሎ መጠየቅ ይችላል 0344421102 09147015267
Â