ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

ሳባ እምነበረድ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቃ ማሕበር ዘገልግሉ መቀያየሪ ንብረታት በጨረታ ኣወዳደሮ ክሸይጥ ይደሊ

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ላዕላይ ማይጨዉ ታሕታሕ ማይጨዉ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቀሞች በአስራ ሁለት ሎቶች በመከፋፈል ማሰረት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጫና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆን ወንበርና ጠረዼዛ የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች(ፈርኒቸር):48 ዲክሰን ሸልፎች:የተለያዩ ዓይነት ሳይዝ ያላቸዉ የመኪና ጎማዎች:የኮምፒተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል