የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል