ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክስዩን ማሕበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባድ መኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራዝ ትራንስፖርት ኣማ

1 በዘርፉ የ2009 ዓም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የኣቅራቢነት: ቫት: ቲን : የምዝገባ ሰርትፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 2% ማስያዝ የምትችሉ

4 ያዘዘዉን ንብረት ጎማ አሸናፊ ሁኖ ሲገኙ 10% ዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ዉስጥ ወደ ራዝ ትራንስፖርት አማ ማይጨዉ ከተማ ንብረቱ አጠቃልለዉ ማስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታዉ በየአር ላይ የሚቆይበት ግዜ ከ 18/2/2010 እስከ 28/2/2010 ዓም ሆኖ በመጨረሻዉ ቀን 8:30 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት በሃላ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ በተኙበት ጨረታዉ ይከፈታል

6 ኩባንያዉ ካዘዘዉ ስፔስፊኬሽን ወጪ ያቀረበ ተወዳዳሪ ተቀባይነት የለዉም

7 ኩባንያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለተጫማሪ ማብራሪያ በስቁ 0914030212 ወይም 0914700398 መደወል ይችላሉ

ተቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለክያ

ብዛት

      ነጠላ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

ማብራሪያ

ብር

ሳን

ብር

ሳን

Â

1

የፊት እግር ጎማ ቀጭን ጥርስ Tyre (tubles) 315/80R22.5

ቁጥር

40

Â

Â

Â

Â

Â

2

የሃላ እግር ጎማ ወፍራም ጥርስ Tyre (tubles) 315/80R22.5

ቁጥር

160

Â

Â

Â

Â

Â

                               VAT

Â

Â

Â

Â

Â

                           TOTAL

Â

Â

Â

Â

Â

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo