ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ ህንፃ ዋተር ፕሩፍ(Shear wall water and damp proofing) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል