የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

የወልቃይት ስኳር ልማት በመንደር 5 :6 :7 እና ቤትሙሉ መኖርያ ቤቶች ለማሰራትና ለማስጠገን የፈልጋል በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚየማሉ ደረጃቸዉ BC-5 እና ከዚያ በላየ የሆኑ የህንፃ ስራ ተቃራጮችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት ከዚይ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በጉልበት ስራ ጨረታ በማቀርበዉ ዲዛይን መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና ላዕላይ ማይጨዉ ታሕታሕ ማይጨዉ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቀሞች በአስራ ሁለት ሎቶች በመከፋፈል ማሰረት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤን ወረዳ ላዕላይ ሰቄን አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ለማስራት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ በስሩ ለሚተዳደረዉ ካሣቴ ብርሃን ሙዓለ ህፃናት አገልግሎት የሚዉል መናፋሻ ከደረጃ 8 : 9 :10 የህንፃ ተቋራጭ አጫርቶ ማሰረት ይፈልጋል::