1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3 የኣቅራቢነት ሰርተፈኬት ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችል
4 ይግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችል
5 አሸናፊ ነጋዴ 15% /ቫት/ እና 2% የሚከፈል መሆኑን ማወቅ አለበት
6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከ 20/2/2010 ዓም ቀን እስክ 8/3/2010 ባሉት የስራ ቀናት በብ/ጄ/በ/ወ/ጊ/ማ /ማዕከል( ዕ/ሓሙስ) ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ
7 ጨረታዉ በ 8/3/2010 ዓም በ4:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 5:00 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾች በተገኙበት ባሉበት እና በማዕከሉ ጨረታ ኮሚቴ ፊት ይከፈታል
8 አሸናፊ ድርጅት ካሸነፉ በሃላ በ7 ቀናት ዉስጥ ንብረቶችን ሙሉ በሙሉ ያቀርባል ካቀረበ በሃላ በሰነዱ መሰረት ሂሳቡ ይከፈላል
9 አሸናፊዉ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ እንደሚችል ማወቅ አለበት
10 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም
11 ለበለጠ መረጃ በስቁ 0920865333 ደዉሉዉ ማነጋገር ይቻላል