ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ኣብ ኤጀንሲ ድጅታል ክልል ትግራይ ዳይሬክቶሬት ዕደጋ ፋይናንስን ንብረት ምምሕዳር ንኤጀንስና ግልጋሎት ዝውዕል ናይ ኤሌትሮኒክስ መለዋወጢ ኣቑሑት ብፕሮፈርማ ጨረታ ኣዋዳዲሩ ክገዝእ ይደሊ።

የራያ ዓዘቦ ወረዳ ፋይናንስን ኢኮኖሚያዊ ልማት ፅ/ቤት ማጠናከርያ ስርኣተ ምግብ (FSRD) በተገኘ በጀት ለዘርፍ ቁጠባ ጽ/ቤት ኣገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፕሮፎርማ ብቁና በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ያላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ መሣርያ እቃዎች ማለትም ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ፣ ዲስክቶፕ ኮምፒተር ፣ ስካነር ፣ ፕሪንተር ፣ ቢመር ፣ ሚክሰር መንታርቦ እና ታብሌት ኮምፒተር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት ኮምፒተር እና ተዛማች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥለዉ የተገለፁት የትኩስ የበሬ ስጋና የኣይሲቲ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት ኮምፒዩተሮችና ፕሪንተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል