1 በዘርፉ የ2009 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ካፋይነት ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 ለጋዉን ቱታ እና ቆብ የሚሆን የተለያዮ አይነት ጨርቅ አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ የሚያቀርብ ሆኖ ተወዳዳሪዎች በዳብል የስፌት (double stitch seamed both outside and inside)Â ዋጋÂ ጥራት ያለዉ ዚፕ long sleeves with elastic wrist band 5cm width and trousere’s neck with elastic band of width 5cm : round neck eith ball and nut for openings infront በተወዳደሪዎች የሚቀርቡ ስለሆኑ ዋጋቸዉ ታሳቢ በማድረግ ከጋዉንና ቱታ በመጨመር የአንድ ዋጋ ሞልተዉ ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸዉ
4 በጨረታ አሸናፊ የሆነ ስራ ከመጀመሩ በፊት በጥራት ሳምፕል ሰፈቶ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖሩበታል::
5 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (መቶ) ብር ከፍሎ ከድርጅታችን ማተሪያል ፕላኒግ ግዥ ክፍል መዉሰድ ይቻላል:
6 ተጫራቶች 2% ብር የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይ በጥሬ ገንዘብ ጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባችዋል
7 ተጫራቾች ኣሽናፊ መሆናቸዉ ከተገለፀላቸዉ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ 5% ዉል ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ዉል ማሰር አለባቸዉ
8 ተወዳድሮ የሽነፉት ንብረት ወደ ኣዲግራት መድሃኒት ፋብሪካ በራሳቸዉ ሙሉ ወጪ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል
9 ላአሸነፉት ንብረት ክፍያ የሚፈፀመዉ በዉል መሰረት ንብረቱ በተጠቃሚ ዲፓርትመንት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ነዉ
10 የጨረታ ሳፁን ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ግዜ ከ 30/2/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 12/03/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሆኖ ጨረታዉ ሳፁን ከጥዋቱ 4:00 ተዘገቶ በዛው እለት በ 12/03/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 5:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ ስለሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ጨረታ ነገርግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ጨረታዉ ለመከፈት የሚያግድዉ ነገር የለዉም
11 የጨረታ ሰነድ ገቢ ማስገቢያ ቦታ ዓዲግራት ዋና ፋቢሪካ በማተርያል ፕላኒንግ ኦፊስ
12 ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344454211 / 0344451690 በስልክ በመደወል ይቻላል