የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል