የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት ለተርሚናሉ ላለዉ ኣባራ ዉሃ ማርከፍከፍ ኣጎልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ይፈልጋል ዉሃ ለማመላለስ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ማስራት (ይፈልጋል)

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ ማሽነሪዎች መከራየት ይፈልጋል