መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት መቀለ የቢሮ ግንባታ በርና መስኮት በኣልሚንዩም ለመገጣጠም ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት ኮምፒዩተሮችና ፕሪንተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 4000 (ኣራት ሺ) የሆነ ዓመታዊ መፅሔት በግልፅ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም : ባለ 8ሚ.ሜ ቴንዲኖ : ቴንዲኖ ባለ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ይፈልጋል ዉሃ ለማመላለስ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ማስራት (ይፈልጋል)

በመቐለ የኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የኬሚካል ዕቃዎች ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል