ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤለክትሮኒክስ እና ካዝናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ሰነመንግስት ኮሌጅ ለኣካል ጉዳተኛ አገልግሎት ለሚዉል የህነፃ እቃዎች በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዝርዝር የመወዳደሪያ መመሪያዎች መሰረት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ የተለያዩ የዕቃ ማሸጊያ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ብኣክብሮት ይጋብዛል::

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ማረሚያ ቤት ኣንድ ብሎክ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ማሰራት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

በትግራይ ብክልላዊ መንግስት የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት ያማሉ ይጋብዛል