በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ የምግብ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ የምግብ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያበትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

መቐለ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርራይዝ ሃላ/የተ/የግ/ማ (ማጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ ) የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረት እና የተለያዩ ሽበዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትራክት ከዚህ በታች የተጠቀሱ እምነ በረድ ስብርባሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡