የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ ኪዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 4000 (ኣራት ሺ) የሆነ ዓመታዊ መፅሔት በግልፅ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ማንዋል /User Manual/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለገቢ ማሰባሰቢያ ፓድ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::