ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚዉል ሮቶ ባለ 1000 ሊትር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዲኮቶ ጋላሲ ኤሊዳር በለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ኣክስዩን ማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማችን አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ ካላማደሪያና ጭረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል