የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተገለፁት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የምርምር ዘር ማከማቻ መጋዘንብ ( Cold- Store ) ሰርቶ የሚያስረክብ ፣ የምርምር መሳርያ እቃዎች

የ መቐለ ህፀተ ዝናብ ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የ ላቫራቶሪ እቃዎች ለዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥሩ ለሚተዳደረዉ የ1ኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤተ የማጣቀሻ መፃሓፍትና የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት AGP ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማእኸል ምርምር ሕርሻ አላማጣ ንማእኸሉ ግልጋሎት ዝዉዕሉ ንብረታት ብግልፂ ጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ ዓይነት ንብረት ብዝርዝር እንትገልፅ

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል