የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥለዉ የተገለፁት የትኩስ የበሬ ስጋና የኣይሲቲ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ ሶዳ ኣሻ የተባለ ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የኣባዱላ LAN-25 እና የማህንዱራ መኪና ስፔር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት የተለያዮ እቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) እና ከስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ጉዳይ ከፍተኛ እና ከስደተኛ ከስደት ተመላሾች ጉዳዩ አስተዳደር (ARRA) ጋር ባለዉ የፕሮጀክት ስምምነት መሰረት እአአ በ2018 በኣፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን 2 በበረሃሌ ወረዳ በሚገኘዉ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የመጠለያ ቤቶች ግንባታ ያካሂዳል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት

የትግራይ ልማት ማህበር ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ ኪዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሳተም ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል