በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በ£RCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ፍ ጽ/ቤት በደቡባዊ ምስራቅ ዞን በሃገረ ሰላም እና ዶግዓ ተምቤን EROS-FRC emergency response operation 2024- 2025 project Spring water scheme rehabilitation and water pipe line extension works in Dogua Temben and Hagereselam woredas ለማሰራት ግልጽ ጨረታ በደብዳቤ ቁጥር 384/36/83 29/01/2017 ዓ/ም መውጣቱ ይታወሳል ::

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡበደዊ ዞን እንደርታ ወረዳ ኣምቡላንስ ሰ/ቁ 4-02274 ትግ አገልግሎት የሚውሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎች

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት መቀለ የቢሮ ግንባታ በርና መስኮት በኣልሚንዩም ለመገጣጠም ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን