የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማችን አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አብ ኢትዩያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት ዓዲ ግራት ዉቅሮ ቅድስት ማርያም ኮሌጅ ንናይ ምምሃር ምስትምሃር ዝዉዕል ናይ ፅሕፈት መሳርሒ:ናይ ህንፃ መሳርሒ: ኮምፒተር ኣክሰሰሪ :ናይ ኤሌክትሮኒክስ ኤሌክትሪክ ኣቅሑት መሳርሒ: ናይ ፅሬት መሳርሒ :ናይ መምህርን ጋዉን ከምእ ድማ ጃህያ: ሑፃ :እምኒን ብግልፂ ጨረታ አወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ

በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የብ.ጄ .በርሀ.ወ.ጊ.ማ.ማዕከል ለ2010 በጀት ዓመት አገልገሎት የሚዉል የፅዳት: የፅሕፈት: የኤሌክትሪክ : የቧንቧና : የህንፃ ማቴሪያሎችን በጨረታዉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል