ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ ኣገልግሎት የሚዉሉ ኬሚካሎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተገለፁት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የምርምር ዘር ማከማቻ መጋዘንብ ( Cold- Store ) ሰርቶ የሚያስረክብ ፣ የምርምር መሳርያ እቃዎች

የ መቐለ ህፀተ ዝናብ ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የ ላቫራቶሪ እቃዎች ለዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ ሶዳ ኣሻ የተባለ ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የኬሚካል ዕቃዎች ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት AGP ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥሩ ለሚተዳደረዉ የ1ኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤተ የማጣቀሻ መፃሓፍትና የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማእኸል ምርምር ሕርሻ አላማጣ ንማእኸሉ ግልጋሎት ዝዉዕሉ ንብረታት ብግልፂ ጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ ዓይነት ንብረት ብዝርዝር እንትገልፅ

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል