በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ መ/ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል Lot 1 procurement of crane truck Lot 2 procurement of test bench machine ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ መቐለ ለኢንስቲትዩቱ መቐለ ለመማር ማሰተማር አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ ዲጀቶ መገንጠያ ኤለዳር ቤለሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሲሚንቶ የኮንክሪት መንገድ ለግንባት አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ኤለዳር ከተማ አካባቢ በድርጅቱ መጋዝን ለማራገፍ የትራንስፖርት ድርጅቶችን ማሰራት ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል