በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማች እቃዎች፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና ለሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ ፣ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ (HDPE PIPES፣ ዲ ሲ ኣይ (ሲኣይ)፣ ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ እና መገጣጠሚያዎች (DCI/CI GS/SI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ስካነር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን እና ሌሎች ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ገዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቐለ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ ድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳርያ የሚያገለግሉ የኢንዱስትሪ ምርቶች/Industrial Building Materials/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዩ ኤስ ኤ አ ዲ /USAID/ ድጋፍ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Education Development center-EDC ለመጪው ኣንድ ኣመት የየፅህፈት መሳሪያ እቃዎችን ከተመረጡት ድርጅት እንደኣስፈላገነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ግዜ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የበርሃሌ ሰደተኞች መጠለያ ጣብያ ፅ/ቤት ባለ ስድስት ክፍል የሰራተኞች መኖሪያ ቤት በጉልበት ስራ ጨረታ በሚቀርበው ዲዛይን መሰረት ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡