የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን  6/2/2012

:  ጨረታዉ ሚዘጋበት ቀን በ31 ኛዉ በ 4:00 ሰዓት                                                        ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ 31 ኛዉ በ 4:30 ሰዓት

1 ቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር መለያ ቁጥር ያለው፡፡

2 በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የ2011 ወይም 2012 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ፡፡

3 ሰነዱን መግዛት የሚቻለው በመንግሥት የስራ ቀንና ሰዓት 2፡30-6፡30 ሰዓት ከሰዓት 7፡30-11፡00 ሰዓት ከትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ከግዢ ፋይናንስና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር /23/ ሲሆን፣ የማይመስ የኢት. ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡

4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 በሲፒኦ ወይም በካሽ ማስያዝ የሚችል፡፡

5 የተወዳዳሪዎች ፖስታ ግልፅ አድራሻ የሚያሳይ የድርጅቱ ማህተም፣ ስምና ስልክ ቁጥር መኖር አለበት፡፡

6 ተጫራቾች ዶክመንቱን ሲያስገቡ ለየብቻ የታሸገ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

7  ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማናቸውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል እንዲሁም ከጨረታ ውጭ መሆን አይችልም፡፡

8 ቢሮው ውል የተገባውን እቃ በአግባቡ ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያ ይፈፅማል፡፡

9 ተጫራቾች በሰነዱ ጊዜ ስፔስፊኬሽንና ማንኛውንም መስፈርት መቀየር አይፈቀድም፡፡

10 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11 የመወዳደሪያ ቦታም ሆነ ማስረከቢያ በትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ግቢ ይሆናል፡፡

12 ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን አሸንፎ ውል ካልተቀበለና ገብቶ እቃውን ካላስረከበ የውል ማስያዣ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡

13 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለ ቀን ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት ሰነዱ ተሽጦ 31ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ባይገኙም የጨረታውን መክፈቻ አይደናቀፍም፡፡

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo