የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2013 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፤ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ በጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈትመሳርያዎች ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ለደንብ ልብስ፣ልዩልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት እገልግሎት የተለያየ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጀኔረተር እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል