በትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ለኮዋሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ምሥር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚመለከታቸው ህጋውያን አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ የጦር ጉዳቶኞች ማህበር ከ2013 ዓ.ም. እስከ 2015 ዓ.ም. የሶስት አመት የገንዘብና ንብረት እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ መኪና እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 180,000 ሜትሪክቶን የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer Head Tower Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ሥራዎች የተለያዩ ትራንስፖርቶች ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና የቦታ ይዞታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት (Elevator Maintenance Service) ፣ የልብስ ማጠብያ(ላውንደሪ) ማሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል