የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
  • ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 20/7/2016 ዓም
  • የፅህፈት መሳሪያ፣
  • የፅዳት እቃዎች ፣
  • የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣
  • የደምብ ልብስ ፣ ጫማ፣
  • ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ)
  • ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. በገንዘብ ሚ/ር በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም የ2016 ዓ.ም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚከተለው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ በተለያየ ጥፋቶች ያልተሰረዙ ወይም የቅጣት ጊዜያቸው ያልተጠናቀቁ በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መሳተፍ አይችሉም፡፡

4. እያንዳንዱ ተጫራቾች በተራ ቁጥር አንድ ለተገለጸው የፅህፈት መሳሪያዎች አላቂ የፅዳት እቃዎች ቋሚ ንብረቶች፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ የመኪና እቃዎች የሞተር፣ የመሪ ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ዲቫይደር ወዘተ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ብር 10,000.00/አስር ሺህ/ ብር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ/ጥሬ ገንዘብ/ በፅ/ቤቱ ስም ማቅረብ ይኖርበታል።

5. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በሂሳብ ክፍል ቁጥር 10 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

6. እያንዳንዱ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የፅህፈት መሳሪየዎች የፅዳት ዕቃዎች ደንብ ልብስ ጫማ ቋሚ ንብረት ፣ ካዘና ወንበር የመኪና እቃዎች፣ የሞተር፣ እና የመሪ ዘይት ወዘተ በመለየት በግልፅ መፃፍ ይኖርበታል። ስርዝ ድልዝ ካለው የማንቀበል መሆኑን እንዲሁም የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት እና ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር በናሙና መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት።

8. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሰነድ ከተሞላ ወኪል ባይገኝም የሚከፈት መሆኑ።

9. አሸናፊ የሆነ ድርጅት ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።

10. ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

ስልክ ቁጥር 034 241 5758- 034 241 5757

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo