የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ሞዴል NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Mekelle Town water and sewerage service office invites bidders for procurement of plant Design, Supply and Installation of Electromechanical Equipments for Mekelle Town Water Supply Project

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም መቅ/ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ፣ የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የቤተ-ሙከራ አቃዎች የምርመራ ኪት ግብኣቶች በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ለተለያዩ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን፤የህንፃ መሳሪያዎችን እና የቢሮ ማሽን መለዋወጫ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ /IT/እቃዎች እና Supply, Instaliation, Testing and Commissioning of 25KW solar PV Plant በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪከት የሰሊጥ እርሻ ድርጅት ላይ ያለውን የመጠቀም መብት እና አንድ የእርሻ ትራክተር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች መግዛት ይፈልጋል