በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኝ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ የሚዉሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ ፣የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ማስተር ቀለም፣ ቋሚ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት

ዩንቨርስቲ መቐለ
  1. በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት እና የአቅራቢዎች  ምስክር ወረቀት ማቅረብ  የሚችል
  2. የቀረበ ዝርዝር የቴክኒክ መሰፈርት ማሟላት የሚችል
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በህግና ስነ መንግስት ስም ማስያዝ የሚችል

ምድብ

የጨረታ አየነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች

5381 ∙13

ሎት 2

የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም

24192 ∙09

ሎት 3

ቋሚ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች

40847 ∙92

  1. ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100  በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
  2. ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከአዲ ሓዚ ጊቢ ግዥ ኤክስፐርት መዉሰድ ይችላል
  3. ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላል
  4. ጨረታዉ ከወጣበት በ 15 ኛዉ ቀን ጠዋት 3፡ 30 ሰዓት የጨረታዉ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ 4፡ 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
  5.  በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማይስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ሲፒኦ አይመለስለትም
  6.  ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  7. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉ ዕቃ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት  መቀለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ህግና ስነመንግስት ኮሊጅ ማድረስ አለበት

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0344418382 ሞባይል 0914746120 ደዉለዉ ማነጋገር ይቻላል

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo