የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓት ክልል ትግራይ

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 03/03/2012ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 03/04/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63 መጠየቅ ይቻላል

ተቁ

የዕቃዉ ኣይነት

ስፔስፊኬሽን

መለኪያ

ብዛት

1

Mnual knapsack spray

Tank capacity=16.8L, net wt 3.40kg

Gross wt=4.2kg mathabe

ቁጥር

24

2

Protective cloth with cape made up cotton

Size =xxl

ቁጥር

24

3

Pesticide spray mask (eyes glass)

Optical class l anti dust impact and chemical splash

Model = ssf-960-0500k

ቁጥር

24

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo