የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ንብረት አስወጋጅ ጨረታ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አብ ምክልካል ሀገር ሚኒስተር ናይ ሰሜን መኣዘዚ ማእከል


  1. ያገለገሉ የመመገቢያ ማብሰያ ዕቃዎች 
  2. ያገለገሉ የዳቦ ማሽን ዕቃዎች 
  3. ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች 
  4. ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 

ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታዎች፡

1.አዲ በራክ 

2 መመን/እንትጮ 

3. ዕዳጋ ሮቢዕ 

መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡

1 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብ/ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋም ብር (CPO) በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

2. አሸናፊ ድርጅቶች ንብረቱን በራሳቸው ትራንስፖርት ያነሳሉ፡፡ 

3 ንብረቱን በራሳቸው ወጪ መጥተው ማየት ይችላሉ፡፡ 

4. የጨረታ ሰነድ ከ27/3/2012 ዓ.ም እስከ 13/4/2012 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 04 በመምጣት ብር 50 /ሃምሣ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ወይም መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ በ13/4/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0912 98 22 18/034 245 3030 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

አድራሻ 

ክልል ትግራይ 

ዞን-ምስራቃዊ 

ወረዳሙ ጋ/አፈሹም 

ቦታ- አዲ-ግራት የ20ኛ ክ/ጦር ካምፕ

በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛው 

እ/ክ/ጦር መምሪያ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo