1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ በኣቅራቢነት የተመዝገበ
2 በጨረታዉ የሚሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሓምሳ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ
3 ጨረታዉ ከ ከጥቅምት 21/02/2012 ጀምሮ እስከ 30/02/2012ዓ/ም 9፡00 ሰዓት የሚቆይ ይሆናል
4 ጨረታዉ የሚከፈተዉ ዶሞ 01/03/2012 ዓ/ም 3፡00 ይሆናል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76 / 09 14 72 90 78