የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ

1 በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ኣዲስ የንግድ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ቲን በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የ ቫት ዲክላሬሽን ኮፒ ከመወዳደርያ ዋጋቸዉ ጋር በፖስታ ኣሽገዉ ማቅረብ ያለባቸዉ

2 በኣጎልግሎቱ የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ኣለበት

3 ጨረታዉ በኣየር የሚቆይበት ግዜ ከ 18/02/2012ዓ/ም እሰከ 02/03/2012ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 02/03/2012ዓ/ም በጥዋቱ 5፡30 ተዘግቶ በዚ ቀን በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል

4 ተጫራቾች ለሚወዳደርባቸዉ ኣጎልግሎቶች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ቢድ ቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 5000 በመቐለ ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

5 ድርጅቱ የታሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo