የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ሞተር ሳይክሎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች / ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች ሎት 4 የእንስሳት መድሓኒት /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓትን ክልል ትግራይ

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ  ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 በመክፈል ከ 13 / 03/ 2008 ዓም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች

ማለትም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት  ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤  የመስከረም ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛት  እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  5. ጨረታዉ ታኀሳስ 01/ 2008 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 /  0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo