በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ልክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰተፍ ስለሚፈልግ

ቤት ፅሕፈት ትልምን ፋይናንስን ክልል ትግራይ

የጨረታዉን ዝርዝር መመሪያ የማይመስ ብር 100 በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና የጨረታ መመሪያ ከቢሮ ቁጥር 2 .01 /2. 19 በመዉሰድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስከ ጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት  ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታዉ በ15ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል

ቢሮኣችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ተጨማሪ መረጃ ብስልክ ቁጥር 034 441 52 91 ወይም 034 440 73 81 ኤክስቴንሽን 227 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo