የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ የተለያዩ የጽሕፈት መገልገያ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

1 በዘረፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቫት ምዝገባ ሰርተፈኬት እና የኣቅራቦዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ ከጨረታ ሰነድ ጋራ የተያያዘዉን የጽረ ሙስና ላለመፈፀም ቃል ሚገባት ቅጽ ተርጎሞ ማሕተም ተደርጎ መቅረብ ይኖርባታል

2  ተጫረቾች ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከጥቅምት 18 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ መጫረቻ ሰነዳቸዉን አዘጋጅተዉ እስከ ሕዳር 2 ቀን 2012 ዓም 8:00 ድረስ በተዛጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከቀኑ 8:00 ሰዓት በኃላ የሚቀርቡ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

3 ጨረታዉ ሕዳር 2 ቀን ፣2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 ፍላገቱ ያለቸዉ ተጫራቾች በተገኝበት ይከፈታል

4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር /15000/  ስፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ

5 መቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ስቁ 034413134

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo