የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣብ መከላከሊ ሃገር ናይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት

1 ድንጋይ ኣቅርቦት ፍቃድና ምስክር ወረቀት ያለዉ

2 ተጫራቾች በቀን ኣራት ቢያጀ ሊያቀርቡ የሚችሉ

3 በዘርፊ በኣቅራቢነት መልካም የስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ስም መከላኪያ ኮንስትራክሽን መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ስም 25000 / ሃያ ኣምስት ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

5 ጨረታዉ የሚቆይበት በስም የታሸገ ግዜ 6/02/2012 እስክ 12/2/2012 ድረስ ይሆናል ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ 12/2/2012 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታዉ  የሚከፈትበት በቀን 12/2/2012 4:30 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ተወካዩች ባይኖርም ጨረታዉ የሚከፈት መሆኑ እናሳዉቃለን

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo