የመከላኪያ ኮስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የ 115 ሜትር ኬቡ የፈሳሽ ማጠራቀሚያ 115 m3 Spetic Tank ግንባታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

ኣብ መከላከሊ ሃገር ናይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች በዘርፉ GC ወይም BC ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዝብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.2 እና 7.3 በተጠቀሰዉ መሠረት መሂን አለበት

3 ተጫራቾች በዘርፉ ስለመስራታቸዉ የመልካም ሥራ ኣፈፃፀም ከ ዉለታ እና የክፍያ ሰነድ የተዘናዘበ ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 12/2012 ዓም ጀምሮ እስከ መስከረም 19/2012 ዓም 8:00 ሰዓት ድረስ ዋጋችሁን ማስገባት ይጠበቅባሃል

5 ጨረታዉ መስከረም 19/2012 ዓም 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

6 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈለ ከፕሮጀክቱ መዉሰድ ይችላሉ

7 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 091470901 / 0909363391 ምድረገነት ኣዋሽ ካምፕ አጠገብ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo